የኢትዮጵያ አየር ኃይል የቀድሞ አባላት በዘነበወርቅ ማገገሚያ ለተጎዱ የሰራዊቱ አባላት እርዳታ አደረጉ
ለወገን ደራሽ ወገን ነው የሚለውን ብሂል ተከትለው የቀድሞ የአየር ሀይል አባላት የበኩላቸውን
አድርገዋል፡፡
ይህ እገዛ እንደአመቺነቱ ወደፊትም የሚቀጥል ይሆናል፡፡
ከቀድሞው አየር ኃይል አባላት በጦርነቱ
ለተጎዱ የሰራዊቱ አባላት
ቱታ ፣ የውስጥ ልብሶች እና " ለአገልግሎታችሁ እናመሰግናለን " የሚል ፅሁፍ ያለው ሹራብ ሊበረከት ችሏል፡፡
ለሴት የሰራዊቱ አባላት የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ጨምሮ የተለያዩ መድሃኒቶችን አስረክቧል ። ስጦታውን ያበረከቱት አቶ ብርሀኑ ሞላ ፤ ካፒቴን ሰለሞን መንግስቱ፤ ካፒቴን ክንዴ ዳምጤ፤ ጁቴክ ሳሙኤል ዜና፤ ጁቴክ
ንጉሴ አባ ናቸው፡፡
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ